በዓለ ትንሣኤ፤ ፋሲካ፤ ትንሣኤሁ ለእግዚእነ።
«ተንሥአ በከመ ይቤ።» «እነሣለሁ እንዳለ ተነሣ።» (ማቴ፤ ም ፳፰፥ ቍ ፰።)
የተወደዳችሁ ምእመናን! እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ለ፳፻፬ ዓ. ም. በዓለ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ። ተጨማሪ
፩፤ ስቅለት፡፡ ሚያዝያ ፭ ቀን ፳፻፬ ዓ. ም.
የተወደዳችሁ ምእመናን!
ክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ስቅለትን በተመለከተ "እጅና እግሬን ቸነከሩት" በሚል ርእስ በ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. በምስካየ ኅዙናን መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት ያስተላለፉትን ስብከት ለማዳመጥ ከዚህ ይጫኑ፡፡ ...
እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ለ፳፻፬ ዓ. ም. ሰሙነ ሕማማት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ይህን ሳምንት በማስመልከት ካቀረቧቸው ትምህርቶች መካከል መርጠን እንድትጠቀሙባቸው አቅርበናል። ...