ጋድ (ገሃድ) እና በዓለ ጥምቀት።
«ጾመ ገሃድ (ጋድ)፦ የቃሉ ትርጕም «ገሃድ» ሲል መገለጥ፥ «ጋድ» ሲል ለውጥ ማለት ነው። ቅዱሳን ሐዋርያት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱና የጥምቀቱ በዓል በሳምንት ሁለት ቀን በምንጾምባቸው ... ተጨማሪ
፩፤ በዓለ ልደት። ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፳፻፬ ዓ. ም.
የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን! እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ለ፳፻፬ ዓመተ ምሕረት በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ! . . .
እንኳን ለ፳፻፬ ዓ. ም. በዓለ ቍስቋም በሰላም አደረሰዎ። በዓለ ቍስቋምን ምክንያት በማድረግ አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ኅዳር ፯ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ. ም. በወጣው ማዕበል ጋዜጣ ላይ «ያለፈውን ማስታወስ በሚመጣው ለመጠንቀቅ ይረዳል» በሚል ርእስ . . .